የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክሊኒክ
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክሊኒክ በሆሰፒታሉ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡ ህሙማን የአጥንት ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።
Book Appointment
ለህክምና ቀጠሮ ያስይዙ
የታካሚ ፓነል
የሰራተኞች ፓነል
እንኳን ወደ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክሊኒክ በደህና መጡ
የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክሊኒክ በሆሰፒታሉ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከመላው ኢትዮጵያ ለሚመጡ ህሙማን የአጥንት ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።
ራዕይ
የትሻለ የሕክምና አገልግሎት በመስጠት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለማወጅ እና ደቀ መዛሙርት ለማድረግ
ተልዕኮ
– To provide high quality and compassionate health care for those in need in the Horn of Africa.
– To share the love and message of Christ through evangelism and ongoing discipleship with patients, their families, and staff.
– To equip Africans to be outstanding medical providers through on-site training and external educational opportunities
– To engage with our local community to promote Christ’s love and respect for human dignity
ዋና እሴቶችቻችን
– Honesty
– Excellence
– Attitude
– Responsibility
– Teamwork
አገልግሎቶቻችን
ትራውማ ኬዞቸ
ስብራት፣ መፈናቀል፣ እረፍቶች፣ ስንጥቆች፣ እብጠቶች፣ የመቆራረጥ ጉዳቶች ወዘተ...
የመገጣጠሚያ መለወጫዎች
የጭን እና የጉልበት መተካት
በወሊደ ወክት የአካል ጉድለቶች ላጋጠማችው እርማቶች ማደረግ
የሰው ሰራሽ አካላት (እጅና እግሮች) ፣ ኦርቶቲክስ ቀዶ ጥገና(ስፕሊንቶች ወይም ማሰሪያዎች) ፣ የመልሶ ማቋቋም (አካላዊ ወይም ሙያዊ ሕክምና) ወዘተ..
ታካሚ ፓነል ውሰጥ በመግባት
ቀጠሮዎትን ለማየት ይግቡ
ያለፉትን ቀጠሮዎችን ጨምሮ የብፊተ ህክምና ታሪኮትን እና ሌሎች መረጃዎችን ማየት ይግቡ።
[ameliacustomerpanel appointments=1]
Our Doctors
አራት ልምድ ያላቸው ከፍተኛ ዶክተሮች እና ከ 10 በላይ ሬዚዴንት ዶክተሮች
ዶ/ር ዱዌይን ሬይ አንደርሴን
ኦርቶፔድክ ሰርጅን
በዩ.ኤስ.ኤ የ17 ዓመታት የግል ልምዶች፣ 17 ዓመታት በSCH ውስጥ የግል የሰራ ልምዶች
ደቪደ ሴልቫጭ
ኦርቶፔድክ ሰርጅን
በ SCH ውስጥ የአጥንት ቀዶ ጥገና ልምዶች
ዶ/ረ ተመስገን ዘላልመ (ኤም.ዲ፣ ኤፍ.ኤስ.ሲ)
ኦርቶፔድክ ሰርጅን
በ SCH ውስጥ የአጥንት ቀዶ ጥገና 18 ወራት ልምድ
ዶ/ረ ታደሴ ኢሳያስ (ኤም.ዲ)
ኦርቶፔድክ ሰርጅን
በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ ከ 5 ዓመታት በላይ የግል የስራ ልምዶች
ያግኙን
አድራሻ
ወላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ
ከጉታራ ስብሰባ አዳራሽ በስትጀርባ
ስልክ
+(251) 46-180-0083
ኢ-ሜይል
orthoclinic@soddo.org
info@soddo.org